በገና ለሁሉም
በገና ለሁሉም
በገና ለሁሉም በገናን ለማውቅ ፣ ለመማር እና የእግዚአብሔርን ክብር የምገለፅበት እንዲሁም ከቅድስ ዳዊት ሀብተ ረድኤትን ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ የበገና ትምህርት ነው። በገና መንፈሳዊ አገልግሎቱን እና የፀሎት መሳርያ ነው ፣ ከመሠረታዊ አደራደር ጀምሮ በቀላልና በተግባር በተመሠረተ ዘዴ ለተማሪዎች እናስተምራለን።
ስለ እኛበገና ለሁሉም በገናን ለተማሪዎች በቀላል፣ በተግባር እና በተረጋገጠ የማስተማር ዘዴ ለማስተላለፍ የተቋቋመ የበገና ትምህርት ነው። የበገና ትምህርትን ለብዙ ዓመታት በመስጠት ያካበትነውን ልምድ በመጠቀም፣ ከጀማሪዎች እስከ የበለጠ ልምድ ያላቸው ተማሪዎች ድረስ በግልጽና በተደራጀ መንገድ እንረዳለን። ዓላማችን የበገናን ሚስጥር ማስተላለፍ እና ለብዙ ምእመናን የበገናን ውበት እንዲያውቁና እንዲወዱ ማገዝ ነው።
አገልግሎቶቻችንበገና ለሁሉም የበገናን ጥበብ በቀላል፣ በተግባር እና በደረጃ በደረጃ ለተማሪዎች ያስተምራል። ከበገና ትምህርት በተጨማሪ የበገናን ጥራትና ድምፅ ለመጠበቅ የሚረዱ የጥገናና የእንክብካቤ አገልግሎቶችንም እንሰጣለን።🎵 የጀማሪ ትምህርት
በገናን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚማሩ ተማሪዎች ከመሠረቱ ጀምሮ የሚሰጥ ትምህርት።🎶 የአጨዋወት ማሻሻያ
የበገና አጨዋወት ችሎታን ለማሻሻል የሚረዳ ተግባራዊ ትምህርት።🔧 የበገና ጥገናና እንክብካቤ
የበገናን ጥራት፣ ድምፅ እና የአጨዋወት ሁኔታ ለመጠበቅ የጥገና፣ የማስተካከያ እና የእንክብካቤ አገልግሎት።
ያግኙንስለ በገና ለሁሉም የበገና ትምህርት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ለመመዝገብ ወይም ማንኛውንም ጥያቄ ለማቅረብ እባክዎ ያግኙን። በገናን መማር ለሚፈልጉ ሁሉ በደስታ እንቀበላለን።📞 ስልክ: 301-503-8897✉️ ኢሜይል: [email protected]

















